Adwa
3
views
Lyrics
የሰው ልጅ ክቡር ሰው መሆን ክቡር ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል ከደምና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር ዓድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር ዓድዋ ትናገር ሀገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታችሁ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር በድል እኖራለሁ ይኸው በቀን በቀን በቀን በቀን ደግሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን ♪ ዓድዋ ዛሬ ናት ዓድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለእነሱ ለዓድዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ ♪ ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ ♪ ተናገሪ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 05:02
- Key
- 10
- Tempo
- 78 BPM