Aynotché tèrabu

3 views

Lyrics

የዘገየሽበት ምን ይሆን ምክንያቱ
 ምን ይሆን ምክንያቱ
 አይኖቼ ተራቡ ደረሰ ሰዓቱ
 የዘገየሽበት ምን ይሆን ምክንያቱ
 ምን ይሆን ምክንያቱ
 አይኖቼ ተራቡ ደረሰ ሰዓቱ
 ሰዓቱ ቢደርስ መምጫሽን አስበው (አስበው)
 ይጠባበቁሻል አይኖቼ ተርበው
 እፎይ ባለ ልቤ ፍቅሬ አንቺን አግኝቼ (አግኝቼ)
 ልያዩሽ ይጓጓሉ ተርበው አይኖቼ
 ናፍቀዋል አይኖቼ አትሰወሪያቸው
 ተራቡ ተራቡ ሱስ ሆነሽባቸው
 ናፍቀዋል አይኖቼ አትሰወሪያቸው
 ተራቡ ተራቡ ሱስ ሆነሽባቸው
 የዘገየሽበት ምን ይሆን ምክንያቱ
 ምን ይሆን ምክንያቱ
 አይኖቼ ተራቡ ደረሰ ሰዓቱ
 የዘገየሽበት ምንድነው ምክንያቱ
 ምን ይሆን ምክንያቱ
 አይኖቼ ተራቡ ደረሰ ሰዓቱ
 እንዳንቺ የሚናፈቅ ከወዴት ይመጣል (ይመጣል)
 ፍቅርሽ ቁምነገርሽ ልብን ይመስጣል
 እረኃብ ጥማቴ ለኔ ክብሬ አንቺ ነሽ (አንቺ ነሽ)
 ከአጠገቤ አትጥፊ የአይኔ ማረፊያ ነሽ
 ናፍቀዋል አይኖቼ አትሰወሪያቸው
 ተራቡ ተራቡ ሱስ ሆነሽባቸው
 ናፍቀዋል አይኖቼ አትሰወሪያቸው
 ተራቡ ተራቡ ሱስ ሆነሽባቸው
 የዘገየሽበት ምን ይሆን ምክንያቱ
 ምን ይሆን ምክንያቱ
 አይኖቼ ተራቡ ደረሰ ሰዓቱ
 የዘገየሽበት ምን ይሆን ምክንያቱ
 ምን ይሆን ምክንያቱ
 አይኖቼ ተራቡ ደረሰ ሰዓቱ
 ምነው ቀረች ብለው ሲደርስ ሰዓቱ (ሰዓቱ)
 አይኖቼ ተርበው እይ ሲንከራተቱ
 ብቅ በይላቸው እንዲያዩሽ ፏ ብለው (ፏ ብለው)
 አንቺን በመጠበቅ ፈዘዋል እንባ አዝለው
 ናፍቀዋል አይኖቼ አትሰወሪያቸው
 ተራቡ ተራቡ ሱስ ሆነሽባቸው (አየ)
 ናፍቀዋል አይኖቼ አትሰወሪያቸው
 ተራቡ ተራቡ ሱስ ሆነሽባቸው
 

Audio Features

Song Details

Duration
04:03
Key
8
Tempo
176 BPM

Share

More Songs by Various Artists

Albums by Various Artists

Similar Songs