Sai Bai
2
views
Lyrics
ሳይ ባይ ናፍቄ እስካይ ዓይኖችህን ላይ አቅንቼ ሳይ አይ አይ አይመጣም ባይ በዝተውም ባይ አመንኩኝ ላይ ካላንተ አይሞቅ ጊቢው ጓሮው ይደብታል ዝምታው በዝቶ ጮሆ አየሁ ማዶ ቤቱን አዘገጃጅቼ አምሮ ደምቆ አሟምቄ ዛሬ ላይ ናፍቄ ሳይ ባይ ናፍቄ እስካይ ዓይኖችህን ላይ አቅንቼ ሳይ አይ አይ አይመጣም ባይ በዝተውም ባይ አመንኩኝ ላይ አውቃለሁ እና ባህሪህን ቃሉን ኗሪ መሆንህን ድሮ እንዲሁ ነህ ዘንድሮ ይቆያል ቢሉም ዘመዶቼ ቶሎ መጥተክ አስደንቅ ሁሉን ዛሬ ናልኝ ዛሬ ሳይ ናፍቄ እስካይ ዓይኖችህን ላይ አቅንቼ ሳይ አ-አይ አ-አይ አ-አይ አይመጣም ባይ አ-አይ አ-አይ በዝተውም ባይ አመንኩኝ ላይ ሳይ ናፍቄ እስካይ ዓይኖችህን ላይ አቅንቼ ሳይ አይ አይ አይ አይመጣም ባይ አይ አይ በዝተውም ባይ አይ አይ አመንኩኝ ላይ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 03:21
- Key
- 1
- Tempo
- 176 BPM