Ushiraye
1
views
Lyrics
የልብሽ ቀለሙ ከልቤ ሰመረ አንድ ደም ረጨ አንድ ቃል ዘመረ ባ'ንድ ተዋደዱ ምታቸው ገጠመ የዘላለም ቤቴ ዛሬ ባንቺ ቆመ እንኳን በህይወትሽ እንኳን በህይወቴ ባ'ዳም ልጆች እዳ በሞትሽ በሞቴ አልወጣም ከቃልሽ ከእምነትሽ ከእምነቴ ከዘላለም ቤትሽ ከዘላለም ቤቴ ሙሽራዬ ሙሽራዬ የወይን አበባዬ ሙሽራዬ ሙሽራዬ የወይን አበባዬ የማንነቴ ልክ መለኪያ ሚዛኔ የኑሮዬ ትርጉም የህይወት ወሰኔ የመንገዴ ማሾ የእድሜ ብርሃኔ የዘላለሜ ነሽ የነብስ ኪዳኔ እንኳን በህይወትሽ እንኳን በህይወቴ ባ'ዳም ልጆች እዳ በሞትሽ በሞቴ አልወጣም ከቃልሽ ከእምነትሽ ከእምነቴ ከዘላለም ቤትሽ ከዘላለም ቤቴ ሙሽራዬ ሙሽራዬ የወይን አበባዬ ሙሽራዬ ሙሽራዬ የወይን አበባዬ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 07:32
- Key
- 7
- Tempo
- 180 BPM