Gud Fella
3
views
Lyrics
የተውኩትን ነገር ተመክሬ ተነግሬ በሀገር ምን ጎትቶ አመጣብኝ ያኔ ያረጀ ያን የድሮ ፍቅር ጉድ ፈላ ዘንድሮ አቤት አቤት ማን አስተማረብኝ ማስቲካ ሆኛለሁ ከረሜላ ከአፉ አሳደረኝ ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ ውብ ቁመና ወየው ዛላ ሰው እንደ እህል አይበላ አለ ለካ የሰው ሀረግ ደረት ክንዱ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ♪ እስቲ በጆሮዬ ፍቅርን ይድገም ያነብንብልኝ ከትንፋሹ በልጦ የሚደመጥ ምን ሙዚቃ አለኝ በእጁ ቢነካካኝ ድምፅ አወጣው እኔም እንደ ጊታር ጉድ አረገኝ መውደድ ጉድ አረገኝ የዚህ ሰው ፍቅር አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል የሴት ሁሉ ቃል ማረፊያ ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ ቢጠይቁኝ ልንገራቸው ጀግንነትክን የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ (ጉድ) እልልታው ጭፈራው ደመቀ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ (ጉድ) ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ (ጉድ ፈላ ዘንድሮ) ልቤ ለፍቅርህ እያደላ ስንት አጥምደህ ስንት ይዘሀል ስንቷን ቆንጆ አፍዝዘሀል የሴት ሁሉ ቃል ማረፊያ ክንፍ አለህ ወይ ማንሳፈፊያ እንዴት ብዬ ላወዳድርህ ከዚህ ሁሉ ኮሳሳ ቢጠይቁኝ ልንገራቸው ጀግንነትክን የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አነበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ የኔ አንበሳ ይኸው ይነፋሉ ጡሩንባ ይኽው ይሰማኛል ጡሩንባ እልልታው ጭፈራው ደመቀ ፍቅሬ ተመልሶ ገባ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ ፈላ ሀፍረት ይሉኝታዬን አሳጣኝ ልቤ ለፍቅርህ እያደላ እዩት ልጁን ሲንጎራደድ ያንን ሽንጡን ሲያውረገርግ አይኑ ገዳይ ጥርሱ ገዳይ ስንቴ ልሙት በዚህ ጉዳይ ውብ ቁመና ወየው ዛላ ሰው እንደ እህል አይበላ አለ ለካ የሠው ሀረግ ደረት ክንዱ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ባለ ማዕረግ ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ነው አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት አቤት ፍቅሬን ላንተ ሰጥቻለሁ አርገኝ የቤትህ እመቤት
Audio Features
Song Details
- Duration
- 05:35
- Key
- 2
- Tempo
- 102 BPM