Tsome Diguwa
2
views
Lyrics
እ ምነው ወዳጄ ምነው እዚያ ላይ ያለች ሸክላ ሰሪ ድሃ ናት አሉኝ ፆም አዳሪ ማን በነገራት ጥበቡን ገል አፈር መሆኑን እ ምነው ወዳጄ ምነው ትንሽ ቤት ሰራኹኝ ዳግመኛ ሁለት ሶስት ሰው የሚያስተኛ አላስገባ አለች እሷው ጠባ ሰው በሰው ላይ እየገባ እ ምነው ወዳጄ ምነው ከወጥ ቤት ሄጄ ድንገት ቋንጣ ጠብሼ ለመብላት ወድቄ ነበር ከ'ሳት ላይ ስጋ ስጋዬን ሳይ እ ምነው ወዳጄ ምነው የልጃገረድ አውታታ ካ ውራ መንገድ ላይ ተኝታ ተነሽ በሏት ምነው ይህ ሁሉ አለም አፈር ነው
Audio Features
Song Details
- Duration
- 09:39
- Key
- 1
- Tempo
- 129 BPM