Dodge
1
views
Lyrics
ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ደስ የሚለኝ ሾፌር መልከመልካም ልጁ እኔስ እህቱ ነኝ ይብላኝ ለወዳጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ♪ ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ደስ የሚለኝ ሾፌር መልከመልካም ልጁ እኔስ እህቱ ነኝ ይብላኝ ለወዳጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፈገግታውን ጋብዞ ይላል ዶጁ አንዴ ቢያናግረኝ ይላል ዶጁ ይህም አለ ለካ ይላል ዶጁ መውደዱ ጀመረኝ ይላል ዶጁ ልክ እንደመኪናው ይላል ዶጁ እያሽከረከረ ይላል ዶጁ ሹፌር ነው የኔ ፍቅር ይላል ዶጁ ልቤን ያበረረ ቤትሽ የት ነው አለኝ አልኩት አራት ኪሎ በየት በኩል ቢለኝ ትንሽ ወረድ ብሎ መቼ ልምጣ አለኝ ጧትም ማታ ምን ለብሼ ቢል ሱፍ ካቦርታ ምን ይዤልሽ ቢል ቸኮላታ የምጠጪው ቢል አረንቻታ አረንቻታ አረንቻታ ሿ! ሿ! አረንቻታ አረንቻታ አረንቻታ ሿ! ሿ! አረንቻታ በምሽት ጨረቃ ለብሰህ ሱፍ ካቦርታ ከቸርችል ጎዳና ገዝተህ ቸኮላታ ናልኝ ማታ ማታ ይላል ዶጁ ቤቴ ከመንገድ ዳር ይላል ዶጁ ካውራጎዳናው ነው ይላል ዶጁ በጡሩምባህ ጠርተህ ይላል ዶጁ ነይ ብትለኝ ምነው ይላል ዶጁ በኔ አልተጀመረም ይላል ዶጁ ሰውን ሰው መውደድ ይላል ዶጁ ፏ! ፏ! ብለህ ጥራኝ ይላል ዶጁ ልምጣ ከመንገድ ቤትሽ የት ነው አለኝ አልኩት አራት ኪሎ በየት በኩል ቢለኝ ትንሽ ወረድ ብሎ መቼ ልምጣ አለኝ ጧትም ማታ ምን ለብሼ ቢል ሱፍ ካቦርታ ምን ይዤልሽ ቢል ቸኮላታ የምጠጪው ቢል አረንቻታ አረንቻታ አረንቻታ ሿ! ሿ! አረንቻታ አረንቻታ አረንቻታ ሿ! ሿ! አረንቻታ በምሽት ጨረቃ ለብሰህ ሱፍ ካቦርታ ከቸርችል ጎዳና ገዝተህ ቸኮላታ ናልኝ ማታ ማታ ♪ አረንቻታ ትንፋሹ ቸኮላት አረንቻታ ጽጌሬዳ ቃና አረንቻታ ልቤን ይዞት ሄዶ አረንቻታ መች ተመለሰና አረንቻታ ጠይም አሳ መሳይ አረንቻታ ውብ አነጋገሩ አረንቻታ ሙያውና ፀባይ አረንቻታ ዉበቱ ማማሩ ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ደስ የሚለኝ ሾፌር መልከመልካም ልጁ እኔስ እህቱ ነኝ ይብላኝ ለወዳጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ ፏ!ፏ! ይላል ዶጁ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 05:40
- Key
- 1
- Tempo
- 83 BPM