Yefikir Gedam
1
views
Lyrics
ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ♪ ሆዴ አይወላውልም ስሜቴ አንቺኑ ሲል አይውልም ፍቅሬ ገደብ የለውም መውደዴን በአፌን ችዬ አልገልጸውም እንግዲ ችላ ያለ ይቀጣ ፍቅርን ለፍረት ያስቆጣ እኔም አለኩኝ ይወቀስ ይመከር ይማ ቢወድቅ ይገጸስ ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ♪ ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ♪ ወደድኩሽ ብዬ ስልሽ አንቺን የለየሁት አንዳይመስልሽ የልቤን አታነቢው ወይ ገልጠሽ ገብተሽ አይተሽ አታምኝ እንድያው የመጠራጠር እንዳይኮን ልብሽ እንኳን ልትሰሪ መንፈዋስሽ አይረበሽ ረጋ በይ አይዞሽ ከኔው አነሪው ገዳም የፍቅር ገዳም ያላንቺ አይረካም አካሌ ቤቴ መውደድ ሂዎቴም ፍቅር የህይወት ሚስጥር ታላቅ ቁምነገር የሌለው ወደር ይክበር ይከበር ♪ ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም የፍቅር ገዳም ልቤስ ኣንቺን ሲል አይከዳም ስሜት ፍቅር ይልሻል አንቺስ ምን አስበሻል ገዳም ነሺ ገዳም ገዳም ነሺ ገዳም
Audio Features
Song Details
- Duration
- 04:05
- Key
- 1
- Tempo
- 85 BPM