Wub Nat

3 views

Lyrics

በአጠገቤ ስታልፍ ድንገት አይቻት
 መዓዛዋ ማርኮኝ በቃሁ ልወዳት
 አድራሻዋን አላውቅ ወዴት ላግኛት
 ውብ ናት
 ገርሞኛል መውደዴ ድንገት አግኝቻት
 ምን ዘዴ ይገኛል ደግሜ እንዳያት
 ሳስባት እውላለው በህልሜ እንዳያት
 ውብ ናት
 በአጠገቤ ስታልፍ ድንገት አይቻት
 መዓዛዋ ማርኮኝ በቃሁ ልወዳት
 አድራሻዋን አላውቅ ወዴት ላግኛት
 ውብ ናት
 ገርሞኛል መውደዴ ድንገት አግኝቻት
 ምን ዘዴ ይገኛል ደግሜ እንዳያት
 ሳስባት እውላለው በህልሜ እንዳያት
 ውብ ናት
 

Audio Features

Song Details

Duration
03:58
Key
6
Tempo
93 BPM

Share

More Songs by Girma Bèyènè

Albums by Girma Bèyènè

Similar Songs