Addis abeba bete
3
views
Lyrics
አሁንም ቅድምም ታስካካለች ዶሮ እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነው ዘንድሮ ህልም ነው ዘንድሮ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ኧረ እንዲያው ይመኙሻል ኧረ እንዲያው ይመኙሻል ኧረ እንዲያው ይመኙሻል ኧረ እንዲያው ይመኙሻል በምኞት ይጓዙ ወዴት ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል የሆዴን በሆዴ ያፌን በእንጉርጉሮ ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ አልሆነም ዘንድሮ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ♪ ፒያሳን ጉለሌን መርካቶን ጨምሮ ስፈልግሽ መቼ ነይልኝ ዘንድሮ ስፈልግሽ መቼ ነይልኝ ዘንድሮ ነይልኝ ዘንድሮ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ ከቤቴስ መች አጣሁ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ መች አጣሁኝ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 04:33
- Key
- 3
- Tempo
- 174 BPM