Tsegérèdayé

3 views

Lyrics

ስወጣም ስገባ ስደባብስሽ
 ስወጣም ስገባ ስደባብስሽ
 የልቤ ማራኪ ፅጌሬዳ ነሽ
 ገና ከሩቅ ሲያይሽ የመዓዛ ሽታ
 ገና ከሩቅ ሲያይሽ የመዓዛሽ ሽታ
 መንፈስን አርክቶ ይሰማኛል ደስታ
 ስልጣን ቢኖረኝ ባ'ለም ላይ
 ፀሐይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
 አጠፋት ነበረ ጨኽኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ስልጣን ቢኖረኝ ባ'ለም ላይ
 ፀሐይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
 አጠፋት ነበረ ጨክኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ስወጣም ስገባ ስደባብስሽ
 ስወጣም ስገባ ስደባብስሽ
 የልቤ ማራኪ ፅጌሬዳ ነሽ
 አላፊ አግዳሚው አንቺን ተመልክቶ
 አላፊ አግዳሚው አንቺን ተመልክቶ
 የማይጎመጅ የለም ስሜቱ ተነክቶ
 ስልጣን ቢኖረኝ ባ'ለም ላይ
 ፀሐይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
 አጠፋት ነበረ ጨኽኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ስልጣን ቢኖረኝ ባ'ለም ላይ
 ፀሐይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
 አጠፋት ነበረ ጨኽኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ስወጣም ስገባ ስደባብስሽ
 ስወጣም ስገባ ስደባብስሽ
 የልቤ ማራኪ ፅጌሬዳ ነሽ
 ፀሐይ አጠውልጎሽ ውበትሽ መርገፉ
 ፀሐይ አጠውልጎሽ ውበትሽ መርገፉ
 ሀዘን ሆኖ እንዳይቀር ደስታዬ ትርፉ
 ስልጣን ቢኖረኝ ባ'ለም ላይ
 ፀሐይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
 አጠፋት ነበረ ጨኽኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ስልጣን ቢኖረኝ ባ'ለም ላይ
 ፀሐይ ስትጎዳሽ እንዳላይ
 አጠፋት ነበረ ጨኽኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ
 ፅጌረዳዬ ፅጌረዳዬ
 ፅጌረዳዬ ችግኜ

Audio Features

Song Details

Duration
03:31
Key
5
Tempo
164 BPM

Share

More Songs by Alemayehu Eshete

Similar Songs