Yewoine Haregitu
2
views
Lyrics
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ ♪ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው ብዬሻለሁ የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ ወይንዬ ወይንዬ ወይንዬ ወይንአለም ወይንዬ ወይንዬ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 04:20
- Key
- 2
- Tempo
- 180 BPM