Abd

6 views

Lyrics

አብዱ ኪያር - ABD
 የላይ ላዩን ብቻ እያያችሁ የላይ ላዩን ብቻ እያያችሁ
 ተመችቶታል አትበሉ የኔ ነገር መቼ ገባችሁ
 ያጣሁትን ማን አወቀልኝ ጉዳቴንስ ማን ተረድቶታል
 ፍቅር ፍቅር ይላል ገላዬ ብቸኝነት አስጠልቶታል
 በልቼ ጠጥቼ ኖርኩኝ ሊባል ነው ወይ
 አለመፌቀሬ ውርደት አይደለም ወይ
 ፍቅር የለሽ ኑሮ ኑሮ ከተባለ
 ኤ ቢ ዲ ከእንስሳ በምኑ ተሻለ
 ለኔ ያለልኝን ለኔ ያለልኝን
 እድሌን ልጠብቅ እሱ የመረጠልኝን
 በልቼ ጠጥቼ ኖርኩኝ ሊባል ነው ወይ
 አለመፌቀሬ ውርደት አይደለም ወይ
 ፍቅር የለሽ ኑሮ ኑሮ ከተባለ
 ኤ ቢ ዲ ከእንስሳ በምኑ ተሻለ
 ባዶ ቤቴ ያባዶ ቤቴ ሙሉ መስሎ የሚታያችሁ
 ፍቅርና ደስታን እንዳጣ አፍ በኖረው በነገራቸሁ
 ያለ ፍቅር ያለ ፍቅረኛ ለብቻዬ እየኖርኩበት
 ተመችቶታል አትበሉኝ የኔ ኑሮ መከራ አለበት
 በልቼ ጠጥቼ ኖርኩኝ ሊባል ነው ወይ
 አለመፌቀሬ ውርደት አይደለም ወይ
 ፍቅር የለሽ ኑሮ ኑሮ ከተባለ
 ኤ ቢ ዲ ከእንስሳ በምኑ ተሻለ
 

Audio Features

Song Details

Duration
04:17
Key
5
Tempo
88 BPM

Share

More Songs by Abdu Kiar

Albums by Abdu Kiar

Similar Songs