Aman Aman
6
views
Lyrics
አንድ ብለናል ዘንድሮ አንቆምም እንቀጥላለን ይቺን አታሳጣኝ አንልም ገና ብዙ እንፈልጋለን ምንድነው ትንሽ መመኘት ለህልም አጥር መገንባት ጎበዝ ቢተርፈን ይሻላል ከችግርና ማጣት እድሜ ይስጠን ጤና ይስጠን ብዙ እንድናይ ሌላ ክረምት ሌላ በጋ ሌላ ጸሃይ ይበቃናል እኛ አንፈልግም ስቃይ ከታች ሰፈር ከላይ ሰፈር ቸር ያሰማን ከቀበሌው ከመንደሩ ቸር ያሰማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን ያድርገን አማን አማን አማን አማን ያሰማን አማን አማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን ያድርገን አማን አማን አማን አማን ያሰማን አማን አማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን በቃኝ ይባላል ወይ መኖር በቃኝ ይባላል ወይ ማፍቀር ቢሰጠን ጌታ አይጎድልበት ቢከለክለን አይጠቅመው ይቺን አታሳጣን አንልም ትንሽ መመኘት ምንድነው እድሜ ይስጠን ጤና ይስጠን ብዙ እንድናይ ሌላ ክረምት ሌላ በጋ ሌላ ጸሃይ ይበቃናል እኛ አንፈልግም ስቃይ እሩቅ ካሉት ቅርብም ካሉት ቸር ያሰማን ሰሜን ደቡብ ም እራብ ምስራቅ ቸር ያሰማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን ያድርገን አማን አማን አማን አማን ያሰማን አማን አማን አማን አማን ያብዛልን የኛን አማን አማን አማን አማን አማን
Audio Features
Song Details
- Duration
- 05:09
- Key
- 4
- Tempo
- 120 BPM