Ychalal
6
views
Lyrics
ድሮ ፈራሁ እኔ ከቶ እንዳልከስርሽ ሞት ይመስለኝ ነበር ከጎኔ ሳጣሽ ዛሬ ተቀይሮ ልቤ ልብ ገዝቷል ሚወደውን ወዶ የጠላውን ጠልቷል እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ♪ (ይቻላል) ከባድ መስሎኝ የነበረው (ይቻላል) ልየው ብዬ ስሞክረው (ይቻላል) ጎጆ መስራት ነው ከባዱ (ይቻላል) ቀን አይፈጅም ለመናዱ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ♪ እያነባሁ ስለምን ሄደሽ አዝኛለው ስለጠላሽኝ አልሞትኩም በፍቃዱ ድኛለው ፍቅር እንደድሮው እንዲሆን ስትጥሪ ሊያስንቅሽ ይችላል ሌላ ስህተት አትስሪ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ♪ (ይቻላል) ከባድ መስሎኝ የነበረው (ይቻላል) ልየው ብዬ ስሞክረው (ይቻላል) ጎጆ መስራት ነው ከባዱ (ይቻላል) ቀን አይፈጅም ለመናዱ እኔስ ቻልኩት የማይቻል የለም ብቸኝነት ሰው አልገደለም ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ማን ይቀራል ማን ይቀራል ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ማን ይቀራል ማን ይቀራል ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ብቸኝነት ሰው ቢገልማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ ማን ይቀራል በዚህ ከተማ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 04:50
- Key
- 8
- Tempo
- 120 BPM