Endi New Wey

6 views

Lyrics

አሳዘነኝ አሳዘነኝ ፍቅሬ ያንቺ ነገር
 ለአንድ ልብ አንድ ሰዉ ይበቃ እኮ ነበር
 እንዴት እንዴት ቻልሽዉ አልከበደሽም ወይ
 ከሱ ጋራ ዉለሽ ከኔ ጋራ ማደር ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 አስመስሎ መስሎ መስሎ መኖር አይከብድም ወይ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 ሁለት ወዶ ወዶ ወዶ መኖር አይከብድም ወይ
 ፍቅር አቋም ይጠይቃል
 መወላወል መች ይወዳል
 ድብቅ ሆነሽ ካጣሽ ወኔ
 በቃ ልራቅ ልሂድ እኔ
 ይህን ከማይ በአይኔ
 ፍቅር አቋም ይጠይቃል
 መወላወል መች ይወዳል
 ድብቅ ሆነሽ ካጣሽ ወኔ
 በቃ ልራቅ ልሂድ እኔ
 ይህን ከማይ በአይኔ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 አስመስሎ መስሎ መስሎ መኖር አይከብድም ወይ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 ሁለት ወዶ ወዶ ወዶ መኖር አይከብድም ወይ
 እስቲ ዞር በልልኝ ይላል ሰዉ ከጠላ
 ካፈቀረም ጠበቅ ይይዛል በመላ
 ሁለት ወደሽ የት ይገኛል የሰላም ጎዳና
 እንዲህ ነዉ ወይ ፍቅር እንቅልፍ እያጣሽ ጧት ማታ ፈተና
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 አስመስሎ መስሎ መስሎ መኖር አይከብድም ወይ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 ሁለት ወዶ ወዶ ወዶ መኖር አይከብድም ወይ
 እንኳን አሁን ድሮም ያኔ
 በአለም ሳይኖር ስልጣኔ
 የቅርቡ እንጂ የሚከዳዉ
 የኔ ሲሉት የሚጎዳዉ
 መች ይደፍራል ባዳዉ
 እንኳን አሁን ድሮም ያኔ
 በአለም ሳይኖር ስልጣኔ
 የቅርቡ እንጂ የሚከዳዉ
 የኔ ሲሉት የሚጎዳዉ
 መች ይደፍራል ባዳዉ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 አስመስሎ መስሎ መስሎ መኖር አይከብድም ወይ
 እንዲ ነዉ ወይ እንዲ እንዲ ፍቅር እንዲ ነዉ ወይ
 ሁለት ወዶ ወዶ ወዶ መኖር አይከብድም ወይ
 

Audio Features

Song Details

Duration
05:04
Key
4
Tempo
93 BPM

Share

More Songs by Abdu Kiar

Albums by Abdu Kiar

Similar Songs