Enkuan Begura

3 views

Lyrics

የሌለህን አለኝ ሳታውቅ አዋቂ ነኝ
 እንዳከብርህ ብቻ ውሸት አትንገረኝ
 ከሌለህ ነውር አይደል ካለህ ለራስህ ነው
 እኔ የማከብር በሰውነትህ ነው
 እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
 አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
 ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
 ላካበደማ አይሆን ዘንድሮ
 እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
 አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
 ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
 ላካበደማ አይሆን ዘንድሮ
 ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
 አሀሀሀሀሀሀ
 የሰዉ ትልቅ የለም
 የእድሜ ሰረገላ
 የእድሜ ሰረገላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 ሔዶ መቶ አይሞላ
 ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
 አሀሀሀሀሀሀ
 የሰዉ ትልቅ የለም
 የእድሜ ሰረገላ
 የእድሜ ሰረገላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 ሔዶ መቶ አይሞላ
 እኔ ምን አዉቃለሁ ካወቅ አስተምረኝ
 ንቀቱን ተውና ኢሄ ኢሄ ነው በለኝ
 ያን ያንን ሳታረግ ብትመፃደቅም
 ሆዴን ልሙላ ብዬ ብሞት ላንተ አልሰግድም
 ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው
 ራሱን አቃሎ ጭቃ መስሎ ነው
 ከፍ ከፍ ያለዉ በባዶ ሜዳ
 አጅሬ ገለባ ወድቆ ተጎዳ
 ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው
 ራሱን አቃሎ ጭቃ መስሎ ነው
 ከፍ ከፍ ያለዉ በባዶ ሜዳ
 አጅሬ ገለባ እዮት ሲጎዳ
 ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
 አሀሀሀሀሀሀ
 የሰው ትልቅ የለም
 የእድሜ ሰረገላ የእድሜ ሰረገላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 ሄዶ መቶ አይሞላ
 ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
 አሀሀሀሀሀሀ
 የሰው ትልቅ የለም
 የእድሜ ሰረገላ የእድሜ ሰረገላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 ሄዶ መቶ አይሞላ
 እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
 አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
 ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
 ላካበደማ አይሆን ዘንድሮ
 እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
 አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
 ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
 ላካበደማ አይሆን ዘንድሮ
 ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
 አሀሀሀሀሀሀ
 የሰው ትልቅ የለም
 የእድሜ ሰረገላ የእድሜ ሰረገላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 ሄዶ መቶ አይሞላ
 ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
 አሀሀሀሀሀሀ
 የሰው ትልቅ የለም
 የእድሜ ሰረገላ የእድሜ ሰረገላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 ሄዶ መቶ አይሞላ
 አሀሀሀሀሀሀ
 

Audio Features

Song Details

Duration
05:14
Key
6
Tempo
180 BPM

Share

More Songs by Abdu Kiar

Albums by Abdu Kiar

Similar Songs