Home Sweet Home

3 views

Lyrics

እንዳልተከፋ ሰው ስስቅ እውላለሁ
 ናፍቆቴን ደብቄ መስዬ እኖራለሁ
 አሁንስ ስትጠፊ ጭራሽ ሆዴ ባባ
 መቼ ነው የምትመጪው ወደ አዲስ አበባ
 አይቀርም አንድ ቀን እንገኛለን
 በይ በርቺ በል በርታ ብለን ተባብለን
 ምን ይሆን የነካሽ ያስጨነቀሽ ነገር
 ካልተስማማሽ ይቅር እኛም አለን ሀገር
 አትፍሪ ሀገር አለን አትፍሪ ሀገር አለን
 እያካፈለ የሚበላ ጥሩ ወገን አለን
 ነይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ መኖር እንችላለን
 ካልተስማማሽ ያለሽበት ነይ ወደ ቤታችን
 ድሮም ቢሆን አዲስ ላይ ነው ግርማ ሞገሳችን
 እንዳልተከፋ ሰው ስስቅ እውላለሁ
 ናፍቆቴን ደብቄ መስዬ እኖራለሁ
 አሁንስ ስትጠፊ ጭራሽ ሆዴ ባባ
 መቼ ነው የምትመጪው ወደ አዲስ አበባ
 የሚያውቁትን ችግር በማያውቁት ቦታ
 እድሜ መፍጀት እንጂ መች ያስገኛል ደስታ
 ሲሆን ነው የሚሆነው ካልሆነማ አይሆንም
 መቼም የሰው ሀገር አያስተማምንም
 አትፍሪ ሀገር አለን አትፍሪ ሀገር አለን
 እያካፈለ የሚበላ ጥሩ ወገን አለን
 ነይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ መኖር እንችላለን
 ካልተስማማሽ ያለሽበት ነይ ወደ ቤታችን
 ድሮም ቢሆን አዲስ ላይ ነው ግርማ ሞገሳችን
 Comin' home comin' home Ethiopia
 Mama land mama land Ethiopia
 Promise land promise land Ethiopia
 Home sweet home Ethiopia
 Mama land mama land Ethiopia
 Mama land mama land Ethiopia
 Promise land promise land Ethiopia
 Home sweet home Ethiopia
 Comin' home comin' home Ethiopia
 Mama land mama land Ethiopia
 Promise land promise land Ethiopia
 Home sweet home Ethiopia
 Mama land mama land Ethiopia (aya comin' home)
 Mama land mama land Ethiopia (aya comin' home)
 Promise land promise land Ethiopia (aya comin' home)
 Home sweet home Ethiopia (aya comin' home)
 

Audio Features

Song Details

Duration
04:32
Key
7
Tempo
175 BPM

Share

More Songs by Abdu Kiar

Albums by Abdu Kiar

Similar Songs