Alegntaye

4 views

Lyrics

ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ
 እስቲ ንገሪኝ ወዴት ላግኝሽ
 አዝነሻል ወይ ተደስተሻል
 ደልቶሻል ወይ ከስተሽ ጠቁረሻል
 ፈልጌ ጠፋብኝ አድራሻሽ
 እስቲ ንገሪኝ ወዴት ላግኝሽ
 አዝነሻል ወይ ተደስተሻል
 ደልቶሻል ወይ ከስተሽ ጠቁረሻል
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ እንደምን አለሽ አበባዬ
 መኖርያ ስፍራው ስለጠፋኝ
 የትሄጄ ላግኝሽ ግራ ገባኝ
 እምን ውስጥ ተደብቀሽኛል
 ብቅ ብቅ በይ ልይሽ ናፍቀሽኛል
 መኖርያ ስፍራው ስለጠፋኝ
 የትሄጄ ላግኝሽ ግራ ገባኝ
 እምን ውስጥ ተደብቀሽኛል
 ብቅ ብቅ በይ ልይሽ ናፍቀሽኛል
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
 እንደምን አለሽ አበባዬ
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
 እንደምን አለሽ አበባዬ
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
 እንደምን አለሽ አበባዬ
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
 እንደምን አለሽ አበባዬ
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
 እንደምን አለሽ አበባዬ
 ሰላም ላንቺ አለኝታዬ
 እንደምን አለሽ አበባዬ
 

Audio Features

Song Details

Duration
04:39
Key
2
Tempo
172 BPM

Share

More Songs by Tlahoun Gessesse

Similar Songs