Yene Felagote
7
views
Lyrics
ሁሉም አውቆ እንዲኖሮ ሰብዐዊ መብቱን ከፈጣሪ ፀጋ የተሰጠ ሀብቱን ነበረ ምኞቴ ሰመረ መሰለኝ ፍላጎቴ ደርሶ አይቸው ደስ አለኝ እህህም... ብዬ አለፍኩ ሁሉን ችዬ አይ መከራዬ ስል ሲፈስ እምባዬ አልቀረም ግፉ ሁሉም መታለፉ ይህ ነው ምኞቴ የኔ ፍላጎቴ በከንቱ አልቀረም ጩኸቴ ተሰማ ሁሉም ተረዳልኝ በፍቅር ተስማማ የድካሜ ዋጋ የለፋሁበቱ ይታሰብ ከእንግዲህ እንዳይቀር በከንቱ እህህም... ብዬ አለፍኩ ሁሉን ችዬ አይ መከራዬ ስል ሲፈስ እምባዬ አልቀረም ግፉ ሁሉም መታለፉ ይህ ነው ምኞቴ የኔ ፍላጎቴ ከእንግዲህ ፍረዱኝ ጩኸቴን ስሙና በእውነት ግልፅ ሚዛን ጊዜውን ለኩና ብዙ ጊዜ አልፎኛል መከራዬን ሳዬ የኔ ጩኸት ሆኖ ለሌሎች ሲሳይ እህህም... ብዬ አለፍኩ ሁሉን ችዬ አይ መከራዬ ስል ሲፈስ እምባዬ አልቀረም ግፉ ሁሉም መታለፉ ይህ ነው ምኞቴ የኔ ፍላጎቴ ይህ ነው ምኞቴ የኔ ፍላጎቴ ይህ ነው ምኞቴ የኔ ፍላጎቴ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 04:08
- Key
- 4
- Tempo
- 133 BPM