Sew New Yetchekene

4 views

Lyrics

እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 ሲዋደዱ እኮ ነው
 እራስ መውደድ ቀርቶ
 የፍቅር ውጤቱ
 የሚታየው ጎልቶ
 ፍቅር ካልተያዘ
 እመሀል ቤት ሆኖ
 አንዱን ያስደስታል
 አንዱን አሳዝኖ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 ፍቅርም ጨከነ
 ምነው ማለታችሁ
 የማይጠፋ ደስታ
 ሲሰጥ እያያችሁ
 የፍቅርን ስሜት
 ቀምሶ የተረዳ
 ምንም አይሰማው
 በብዙም ቢጎዳ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 ክፋት የለበትም
 ፍቅር እንደሆነ
 ያመኻኛል እንጂ
 ሰው ነው የጨከነ
 ባ'ለም ላይ አይተናል
 የሚበቃ ሰጪ
 ፍቅር እኮ አይደለም
 ጨካኝ ሰው ነው እንጂ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 እወቁ እንዳትደክሙ በሀሳብ ዘመቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 ፍቅር ያጋራ ነው አይደለም የብቻ
 አይደለም የብቻ
 አይደለም የብቻ

Audio Features

Song Details

Duration
04:13
Key
7
Tempo
128 BPM

Share

More Songs by Tlahoun Gessesse

Similar Songs