Lantchi Biye
4
views
Lyrics
ጫካ ሆነ ወይ ሸለቆ ሀገሩንም አቋርጬ ባገኝሽ ደስታዬ ነበር ከምኖር በሀሳብ ተውጬ እንዴት ላድርግ የኔ ፍቅር እዞራለሁ ሀገር ለሀገር እምምም... መዞር እኔን መች ሰለቸኝ ገና ብዙ ይቀረኛል አንቺን እስካገኝ ድረስ መቼ ድካም ይሰማኛል እንዳጠፊ ካለሽበት አልቅርብሽ ስንከራተት እምምም... ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ላንቺ ብዬ ሁሉን ትቼ ስፈልግሽ እኖራለሁ እንዳጠፊ አደራሽን በቅርብ ቀን እደርሳለሁ እንዳጠፊ ካለሽበት አልቅርብሽ ስንከራተት እምምም... ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ማለፍ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 03:07
- Key
- 8
- Tempo
- 90 BPM