Seqo Menor

4 views

Lyrics

ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ
 ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
 ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር
 ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
 ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ
 አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ
 ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን
 ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
 ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
 ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
 ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
 ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
 ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
 ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ
 የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ
 ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ
 ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
 ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
 ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
 ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
 ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
 ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
 ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
 ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
 ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ
 እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ
 ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት
 ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
 ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
 ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
 ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
 ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
 ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
 

Audio Features

Song Details

Duration
02:52
Key
9
Tempo
160 BPM

Share

More Songs by Tlahoun Gessesse

Similar Songs