Kulun Mankwalesh (70)
4
views
Lyrics
አረ ኩሉን ማን ኳለሽ ኩሉን ማን ኳለሽ አንቺ ልጅ ሲያምርብሽ ኩሉን ማን ኳለሽ አረ ኩሉን ማን ኩሏታል ኩሉን ማን ኩሏታል ባትኳል እንኳን ያምርባታል ኩሉን ማን ኩሏታል አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ልጅ አበጀሽ የኛ ልጅ በአሳር ተገኘሽ በአማላጂ አበጀሽ የኛ ልጅ አረ እሰይ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ በአሳር ተገኘሽ በፍለጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ አበጀሽ የኛ ሎጋ
Audio Features
Song Details
- Duration
- 02:59
- Key
- 11
- Tempo
- 162 BPM